የግርጌ ማስታወሻ
a ቴትራግራማተን የሚባሉት እነዚህ አራት ፊደላት ተነባቢ (consonant) ሲሆኑ የሚነበቡትም ከቀኝ ወደ ግራ ነው። እነዚህ ፊደላት በአማርኛ የሚጻፉት የሐወሐ ተብለው ነው። በዛሬው ጊዜ ምኅጻረ ቃላት እንደሚነበቡት ሁሉ በጥንት ጊዜ ሰዎች ፊደላቱን አናባቢ እየጨመሩ ያነቧቸው ነበር።