የግርጌ ማስታወሻ b ዘፍጥረት 2:4 የአምላክ የተጸውኦ ስም በመጽሐፍ ቅዱስ በኩረ ጽሑፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ተጽፎ የሚገኝበት ቦታ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ በኩረ ጽሑፍ ላይ 7,000 ጊዜ ያህል ተጠቅሶ የሚገኘው ይህ ስም “ይሆናል” የሚል ትርጉም ያለው መሆኑ ይሖዋ ምንጊዜም ዓላማውን ዳር የሚያደርስ አምላክ መሆኑን ያመለክታል። ይሖዋ የተናገረው ሁሉ ይፈጸማል።