የግርጌ ማስታወሻ e የደማቸው መጠን አነስተኛ የሆነ ያለ ጊዜያቸው የተወለዱ ሕፃናት ሰውነታቸው በቂ ቀይ የደም ሕዋስ ማመንጨት ስለሚያስቸግረው አብዛኛውን ጊዜ ደም ይሰጣቸዋል።