የግርጌ ማስታወሻ b የእሳት መርከብ፣ ፈንጂና ሌሎች ተቀጣጣይ ነገሮች ጭኖ በጠላት መርከቦች መካከል በመግባት በእሳት እየተቀጣጠለ ጥፋት የሚያደርስ መርከብ ነው።