የግርጌ ማስታወሻ a ሰልፈር ዳይኦክሳይድ ዛሬም የአሲድ ዝናብ የሚያስከትል አደገኛ ጋዝ ነው። ይህ ጋዝ የሚፈጠረው እንደ ድንጋይ ከሰል፣ ጋዝና ድፍድፍ ዘይት የመሰሉት ነዳጆች ሲቃጠሉ ነው።