የግርጌ ማስታወሻ d ቻርልስ ዳርዊን የዝግመተ ለውጥ ንድፈ ሐሳቡን በቀመረበት ወቅት አንድ ሕያው ሴል ምን ያህል ውስብስብ እንደሆነ ቅንጣት ታክል እውቀት አልነበረውም።