የግርጌ ማስታወሻ b እንዲህ አድርገህም ወላጆችህ የማያምኑህ ከመሰለህ የሚሰማህን ነገር በእርጋታና በአክብሮት ንገራቸው። የሚያሳስባቸውን ነገር ሲናገሩ ልብ ብለህ አዳምጥ፤ እንዲሁም እንዲጠራጠሩህ የሚያደርግ ምንም ነገር አትሥራ።—ያዕቆብ 1:19