የግርጌ ማስታወሻ
b በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ዝሙት” የሚለው ቃል ያልተጋቡ ሰዎች የሚፈጽሙትን የፆታ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን የሌላውን የፆታ ብልት ማሻሸትን አሊያም በአፍ ወይም በፊንጢጣ ወሲብ መፈጸምን የመሳሰሉ ድርጊቶችንም ያመለክታል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 2 የተሰኘውን መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 42 እስከ 47 ተመልከቺ።