የግርጌ ማስታወሻ a ሃሪሰን በወንድሙ እየታገዘ አንዳንድ ኮከቦች በጎረቤቱ የጪስ መውጫ የሚሸፈኑበትን ትክክለኛ ጊዜ በመመዝገብ የሠራውን ሰዓት ትክክለኝነት ለብዙ ሌሊቶች ሲከታተል ቆይቷል።