የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ሴቶች የወር አበባቸው እንዲቆም እስከማድረግ የሚያደርስ ከባድ እንቅስቃሴ፣ ኤስትሮጅን የተባለው ሆርሞን እጥረት እንዲኖር ስለሚያደርግ አጥንት በቀላሉ እንዲሰበር ሊያደርግ ይችላል። ከ65 ዓመት በላይ የሆናቸው ሴቶች አጥንታቸው ሳስቶ ወይም በከፍተኛ ሁኔታ ተጎድቶ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ እንዲያደርጉ ይመከራሉ። አጥንታቸው በከፍተኛ ሁኔታ ከሳሳ ኦስቲዮፖሮሲስን ለመከላከል እንዲሁም ለማከም መድኃኒት ሊታዘዝላቸው ይችላል። ይሁን እንጂ ሕክምናውን ከመጀመራቸው በፊት ጥቅምና ጉዳቱን ማመዛዘን ይኖርባቸዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ