የግርጌ ማስታወሻ
f የሄፕታይተስ ክትባት ከደም ክፍልፋዮች ሊዘጋጅ ይችላል። ስለዚህ ሁኔታ ይበልጥ ማወቅ የሚፈልጉ አንባቢያን በሰኔ 15, 2000 እና በጥቅምት 1, 1994 የመጠበቂያ ግንብ እትሞች ላይ የወጡትን “የአንባቢያን ጥያቄዎች” የሚሉትን ዓምዶች መመልከት ይችላሉ። ከዚህም ሌላ በይሖዋ ምሥክሮች በተዘጋጀው “ከአምላክ ፍቅር አትውጡ” በተባለው መጽሐፍ ገጽ 215 ላይ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል።