የግርጌ ማስታወሻ a የብረት አየኖቹ የተጣበቁበት ነገር ሂም የተባለ ራሱን የቻለ ሞለኪውል ነው። ሂም ከፕሮቲን የተሠራ ባይሆንም በሂሞግሎቢን የፕሮቲን አወቃቀር ውስጥ ይካተታል።