የግርጌ ማስታወሻ
b ኮሌራ የሚተላለፈው በተበከለ ምግብ ወይም ውኃ በመሆኑ በሽታውን ለመከላከል ቁልፉ በምንበላው ወይም በምንጠጣው ነገር ረገድ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ነው። ውኃን ማጣራትና ምግብን በደንብ ማብሰል ሊወሰዱ የሚገባቸው አስፈላጊ እርምጃዎች ናቸው።