የግርጌ ማስታወሻ
a ከንጉሥ ሰለሞን የግዛት ዘመን በኋላ አሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ለሁለት ተከፍሎ ነበር። የይሁዳና የብንያም ነገዶች ደቡባዊውን መንግሥት ሲመሠርቱ ሌሎቹ አሥር ነገዶች ደግሞ ሰሜናዊውን መንግሥት መሠረቱ። የደቡባዊው መንግሥት ዋና ከተማ ኢየሩሳሌም ስትሆን ሰማርያ ደግሞ የሰሜናዊው መንግሥት ዋና ከተማ ነበረች።