የግርጌ ማስታወሻ b “ሱባዔ” የሚለውን ቃል “የዓመታት ሳምንታት” ብለው ከተረጎሙት የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች መካከል የሚከተሉት ይገኛሉ፦ ታናክ—ኤ ኒው ትራንስሌሽን ኦቭ ዘ ሆሊ ስክሪፕቸርስ፣ ዘ ኮምፕሊት ባይብል—አን አሜሪካን ትራንስሌሽን እንዲሁም በጀምስ ሞፋት የተዘጋጀው ዘ ባይብል—ኮንቴይኒንግ ዚ ኦልድ ኤንድ ኒው ቴስታመንትስ። በአማርኛው የ1980 ትርጉም ላይ ደግሞ አንድ ሱባዔ ወይም ሳምንት ሰባት ዓመት እንደሆነ ተደርጎ ተገልጿል።—ዳንኤል 9:24