የግርጌ ማስታወሻ
a የክረስፐ መጽሐፍ ሲተረጎም ከተሰጡት ርዕሶች መካከል አንዱ መጽሐፈ ሰማዕታት ማለትም ስለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም የተገደሉ በርካታ ሰማዕታት ስብስብ፣ ከያን ሁስ እስከዚህ ዓመት፣ 1554 የሚል ነው። የተለያየ ርዕስና ይዘት ያላቸው የታረሙና የተጨመረባቸው ሌሎች በርካታ እትሞች ክረስፐ በሕይወት በኖረበት ዘመንና ከሞተ በኋላ ታትመዋል።