የግርጌ ማስታወሻ
b ሕዝቅኤል አስቀድሞ እንደተናገረው ጢሮስን መጀመሪያ ድል ያደረጋት የባቢሎኑ ንጉሥ ናቡከደነፆር ነበር። (ሕዝቅኤል 26:7) ከዚያ በኋላ ከተማዋ እንደገና ተገነባች። እስክንድር ድል ያደረገው እንደገና የተሠራችውን ይህችን ከተማ ሲሆን በዚህም ነቢያቱ የተናገሩት ትንቢት አንድም ሳይቀር እንዲፈጸም አድርጓል።