የግርጌ ማስታወሻ
a አርቢው ባዝራዋ የምታረግዝበትን ጊዜ ሊወስን ይችላል። ባዝራዋ አብዛኛውን ጊዜ በየዓመቱ መውለድ የምትችል ቢሆንም ይህ ሲባል በየዓመቱ ትወልዳለች ማለት አይደለም። አንዲት ባዝራ ከ25 እስከ 30 ዓመት የምትኖር ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ ከ15 እስከ 18 ግልገሎችን ትወልዳለች።