የግርጌ ማስታወሻ
b ያለ ደም ሕክምና መስጠት ሲባል ደም በመስጠት ፋንታ አማራጭ የሕክምና ዘዴዎችን ተጠቅሞ ማከም ማለት ነው። ደም ከመውሰድ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ብዙ አደጋዎች በመኖራቸው ያለ ደም የሚሰጥ ሕክምናና ቀዶ ጥገና በመላው ዓለም ተቀባይነት እያገኘ ነው። ደም መውሰድ ለኤች አይ ቪና ለሌሎች ተላላፊ በሽታዎች እንዲሁም ለአለርጂ ያጋልጣል።