የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ዳውን ሲንድሮም የተባለው እክል የተሰየመው ጆን ላንግደን ዳውን በተባሉት እንግሊዛዊ የሕክምና ባለሙያ ስም ነው፤ ይህን ችግር አስመልክቶ በ1866 ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ማብራሪያ ያቀረቡት እኚህ ሐኪም ነበሩ። በ1959 ፈረንሳዊው የጄኔቲክ ተመራማሪ የሆኑት ዤሮም ለዠን፣ ዳውን ሲንድሮም ያለባቸው ልጆች በሴሎቻቸው ውስጥ አንድ ተጨማሪ ክሮሞዞም እንደሚኖራቸው ይኸውም በአጠቃላይ 46 ክሮሞዞም ሊኖራቸው ሲገባ 47 ክሮሞዞም እንዳላቸው በምርመራ አገኙ። ቆየት ብሎም ተመራማሪዎች ይህ ተጨማሪ ክሮሞዞም የክሮሞዞም 21 ግልባጭ እንደሆነ ደርሰውበታል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ