የግርጌ ማስታወሻ a የቡሽ ዛፍ በሌሎች የዓለም ክፍሎች የሚያድግ ቢሆንም ለንግድ የሚውለው ቡሽ በዋነኛነት የሚገኘው ዛፉ በተፈጥሮ ከሚበቅልበት በሜድትራንያን አካባቢ ካሉ አገሮች ነው።