የግርጌ ማስታወሻ a “አይሁዳዊ” የሚለው ስያሜ በመጀመሪያ ያመለክት የነበረው ከእስራኤል ነገዶች መካከል የይሁዳ ነገድ አባል የሆነን ሰው ነበር። በኋላ ግን ይህ ስያሜ ሁሉንም ዕብራውያን ያመለክት ጀመር።—ዕዝራ 4:12