የግርጌ ማስታወሻ b የገቢ ምንጭ አጥተህ ዕዳህን መክፈል ቢያቅትህ እስከዚያን ጊዜ ድረስ የከፈልከውን ገንዘብ ጨምሮ ቤትህን ወይም መኪናህን ልታጣ እንደምትችል ግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርብሃል።