የግርጌ ማስታወሻ
c አንዳንድ ጊዜ ምስጢር መጠበቅ ጥበብ ላይሆን ይችላል፤ ለምሳሌ ያህል ጓደኛህ ከባድ ጥፋት ቢፈጽም፣ ራሱን የመግደል ሐሳብ ቢኖረው ወይም ራሱን በሚጎዳ አንድ ዓይነት ልማድ የተጠመደ ቢሆን ይህን ጉዳይ ሚስጥር አድርጎ መያዝ ጥበብ አይደለም። ስለዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት የታኅሣሥ 2008 ንቁ! መጽሔት ከገጽ 19-21 እና የግንቦት 2008 ንቁ! መጽሔት ከገጽ 26-29ን ተመልከት።