የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b በዲ ኤች ሞንትጎሜሪ የተዘጋጀው ዘ ሊዲንግ ፋክትስ ኦቭ ኢንግሊሽ ሂስትሪ የተባለው መጽሐፍ እንደገለጸው ከሆነ ፓርላማው በ1534 አክት ኦቭ ሱፕሬመሲን ማለትም “ለንጉሥ ሄንሪ ያለ አንዳች ገደብ የቤተ ክርስቲያን ብቸኛ ራስ የመሆን ሥልጣን የሚሰጠውን ሕግ በማውጣት ከዚህ በፊት እንደ አገር መክዳት የሚቆጠረውን ድርጊት ዋጋ ቢስ እንዲሆን አድርጎታል። ንጉሡ ይህንን ሕግ በፊርማው በማጽደቅ ለአንድ ሺህ ዓመት ጸንቶ የቆየውን ደንብ ሽሮ እንግሊዝ ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳቱ ሥልጣን ነፃ የሆነች የራሷ ቤተ ክርስቲያን ያላት አገር እንድትሆን አድርጓል።”

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ