የግርጌ ማስታወሻ
a ጄምስ የተወለደው በ1566 ሲሆን በ1567 ጄምስ 6ኛ በመባል የስኮትላንድ ንጉሥ እንዲሆን ዘውድ ተደፋለት። በ1603 የእንግሊዙ ቀዳማዊ ጄምስ ተብሎ ዘውድ ሲደፋለት የስኮትላንድ ብቻ ሳይሆን የእንግሊዝም ንጉሥ ሆነ። በ1604 ደግሞ “የታላቋ ብሪታንያ ንጉሥ” የሚል ማዕረግ ተሰጠው።