የግርጌ ማስታወሻ a በቡሁስላን በዐለት ላይ የተቀረጹ ምስሎች ከተገኙባቸው ቦታዎች አንዳንዶቹን የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት በዓለም ቅርስነት መዝግቧቸዋል።