የግርጌ ማስታወሻ
a መጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ በተጻፈባቸው ቋንቋዎች (በዋነኝነት ዕብራይስጥና ግሪክኛ) መለኮታዊው ስም በቅዱስ ጽሑፉ ላይ 7,000 ጊዜ ያህል ይገኝ ነበር። የሚያሳዝነው ግን ብዙ ዘመናዊ ትርጉሞች በአምላክ ቅዱስ ስም ፈንታ በማዕረግ ስሞቹ ይጠቀማሉ።