የግርጌ ማስታወሻ a ምሽት ላይ በቴሌስኮፕ ተጠቅመን ርቀው የሚገኙ የሰማይ አካላትን በምንመለከትበት ጊዜ የምንጠቀመው ኮን የተባሉትን ሴሎች ሳይሆን ቀለም መለየት የማይችሉትን ሮድ የተባሉ ሴሎች ነው።