የግርጌ ማስታወሻ a በርከት ያሉ የተርብ ዝርያዎች የወረቀት ቀፎ ይሠራሉ። በቀፎው ውስጥ የሚገኙት ትናንሽ ክፍሎች የእንቁላል ማስቀመጫዎች ሲሆኑ እጮቻቸው በዚያ ውስጥ ያድጋሉ።