የግርጌ ማስታወሻ a መጽሐፍ ቅዱስ “ኔፊሊም” ስለሚባሉ “ከፍ ያለ ዝና ያተረፉ” ጉልበተኞች ይናገራል። እነዚህ ሰዎች ዋነኛ ፍላጎታቸው ክብር ማግኘት ነበር።—ዘፍጥረት 6:4