የግርጌ ማስታወሻ
b አንደኛ ዜና መዋዕል 1:27-34ን፤ 2:1-15ን እና 3:1-24ን ተመልከት። የንጉሥ ሰለሞን ልጅ በነበረው በሮብዓም ዘመነ መንግሥት የእስራኤል ብሔር ለሁለት በመከፈሉ ሰሜናዊውና ደቡባዊው የሚባሉ ሁለት ግዛቶች ተፈጠሩ። ከዚያን ጊዜ አንስቶ በእስራኤል ሁለት ነገሥታት በአንድ ጊዜ መግዛት ጀመሩ።—1 ነገሥት 12:1-24