የግርጌ ማስታወሻ
c የኮምፒውተር ዎርም የሚባሉት ራሳቸውን እያባዙ በኢንተርኔት አማካኝነት ከአንድ ኮምፒውተር ወደ ሌላ ኮምፒውተር የሚዛመቱ ጎጂ ፕሮግራሞች ናቸው። እንደ ሌሎች ጎጂ የኮምፒውተር ፕሮግራሞች ሁሉ የኮምፒውተር ዎርሞችም የራሳቸው ስም (ለምሳሌ ስላመር) ይሰጣቸዋል።