የግርጌ ማስታወሻ a ሜዶናውያን ባቢሎንን ድል በማድረግ ረገድ ግንባር ቀደም ሚና እንደሚጫወቱ ኢሳይያስ ከ200 ዓመታት አስቀድሞ ትንቢት ተናግሮ ነበር።—ኢሳይያስ 13:17-19ን እና 21:2ን ተመልከት።