የግርጌ ማስታወሻ
c የዚህ ዓረፍተ ነገር ባለቤት ክርስቶስ እንደሆነ በጥቅሱ ዙሪያ ካለው ሐሳብ መረዳት እንችላለን። ለምሳሌ ቁጥር 8 ላይ “ንጹሕ መሆኔን የሚያረጋግጥልኝ በአጠገቤ አለ” ይላል። እዚህ ላይ “ንጹሕ” የተባለው ኢየሱስ ሲሆን “በአጠገቤ አለ” የተባለው ደግሞ አምላክ ነው። ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ከእሱ በቀር በአምላክ ፊት ንጹሕ ወይም ጻድቅ የሆነና ኃጢአት የሌለበት አንድም ሰው አልነበረም።—ሮም 3:23፤ 1 ጴጥሮስ 2:21, 22