የግርጌ ማስታወሻ
d ከኢሳይያስ 52:13 እስከ 53:12 ላይ የሚገኘው ሐሳብ መሲሑን አስመልክቶ በዝርዝር የተነገሩ በርካታ ትንቢቶችን ይዟል። ለምሳሌ ኢሳይያስ 53:7 “እንደ ጠቦት ለዕርድ ተነዳ። . . . አፉን አልከፈተም” ይላል። ቁጥር 10 ደግሞ “ነፍሱን የኀጢአት መሥዋዕት” አድርጎ እንደሚያቀርብ ይናገራል።