የግርጌ ማስታወሻ
e በጥንት ጊዜ የነበሩ ሌሎች የታሪክ ጸሐፊዎችም ክርስቶስን ጠቅሰዋል። ከእነዚህም መካከል ስዊቶኒየስ የተባለ እውቅ ሮማዊ የታሪክ ምሁር (በአንደኛው መቶ ዘመን)፣ የቢቲኒያ አገረ ገዥ የነበረው ትንሹ ፕሊኒ (በሁለተኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ) እንዲሁም አይሁዳዊው የታሪክ ምሁር ጆሴፈስ (በአንደኛው መቶ ዘመን) የሚገኙበት ሲሆን ጆሴፈስ “ያዕቆብ፣ ክርስቶስ ተብሎ የሚጠራው የኢየሱስ ወንድም” እንደሆነ ጽፏል።