የግርጌ ማስታወሻ
f ኢየሱስ “ምንም ኃጢአት” ስላልሠራ መሞት አልነበረበትም። (1 ጴጥሮስ 2:22) ሆኖም የኃጢአታችንን ዋጋ ለመክፈል ሲል ሕይወቱን ለእኛ በመስጠት ከሞት መዳፍ ፈልቅቆ አውጥቶናል። በመሆኑም የኢየሱስ ሞት “ቤዛዊ” መሥዋዕት ተብሎ ይጠራል። (ማቴዎስ 20:28) በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ተመልከት፤ ይህን መጽሐፍ www.pr2711.com በተባለው ድረ ገጽም ላይ ማግኘት ይቻላል።