የግርጌ ማስታወሻ
a እርግጥ ነው፣ በዘመናችን ያሉ ብዙ ሰዎችም ጥሩ አርዓያ ሊሆኑልህ ይችላሉ። ለአብነት ያህል ወላጆችህ፣ ወንድምህ ወይም እህትህ፣ በመንፈሳዊ የጎለመሰ የክርስቲያን ጉባኤ አባል ወይም ምሳሌ ሊሆን የሚችል ሌላ የምታውቀው ወይም ተሞክሮውን ያነበብከው ሰው ጥሩ አርዓያ ሊሆንልህ ይችላል።