የግርጌ ማስታወሻ a መካናተ አራዊት በእስያ የሚገኙ ታይገሮችን፣ በማዳጋስካር የሚገኙ ሊመሮችን እንዲሁም በአፍሪካ የሚገኙ የዝንጀሮ ዝርያዎችን ከጥፋት ለመታደግ ያደረጉት ጥረት የተሳካላቸው ይመስላል።