የግርጌ ማስታወሻ
a ዘ ሴንተር ፎር ሪሰርች ኦን ዚ ኤፒዲሚዮሎጂ ኦቭ ዲዛስተርስ የተባለው ስለ ተፈጥሮ አደጋዎች የሚያጠና የምርምር ማዕከል የምድር ነውጥ “አደጋ” ለሚለው አገላለጽ የሰጠው ፍቺ የሚከተለው ነው፦ አንድ የመሬት ነውጥ “አደጋ” ነው የሚባለው 10 ወይም ከዚያ በላይ ሰዎች የሞቱበት፣ 100 ወይም ከዚያ የሚበልጡ ሰዎች የተጎዱበት፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀበት ወይም ዓለም አቀፍ እርዳታ የተጠየቀበት ከሆነ ነው።