የግርጌ ማስታወሻ
a መጽሐፍ ቅዱስ በልጆች ላይ አካላዊም ሆነ ስሜታዊ በደል ማድረስን አይደግፍም። (ኤፌሶን 4:29, 31፤ 6:4) ወላጆች ለልጆቻቸው እርማት የሚሰጡት ልጆቹን ለማሠልጠን እንጂ ንዴታቸውን ለመወጣት መሆን የለበትም።