የግርጌ ማስታወሻ
b አብዛኞቹ ሰዎች ፆታዊ ጥቃት የተፈጸመባቸው በሚያውቁት ሰው ነው። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1 (እንግሊዝኛ) በተሰኘው መጽሐፍ በገጽ 228 ላይ “ፆታዊ ጥቃት እንዳይደርስብኝ ራሴን መጠበቅ የምችለው እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት። ይህ መጽሐፍ www.pr2711.com በተሰኘው ድረ ገጻችን ላይ ይገኛል።