የግርጌ ማስታወሻ
d በሰውነት ላይ ጉዳት ማድረስ አብዛኛውን ጊዜ የመንፈስ ጭንቀት ወይም ሌላ የጤና እክል ምልክት ነው። እንደ እነዚህ ባሉት ሁኔታዎች የሕክምና እርዳታ ሊያስፈልግ ይችላል። ንቁ! አንድን የሕክምና ዓይነት ለይቶ በመጥቀስ የተሻለ እንደሆነ የሚገልጽ ሐሳብ አያቀርብም። ይሁን እንጂ ክርስቲያኖች፣ የሚመርጡት ማንኛውም ሕክምና ከመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ጋር የማይጋጭ መሆኑን ማረጋገጥ አለባቸው።