የግርጌ ማስታወሻ
a የአዳምና የሔዋን ዓመፅ ከአምላክ ጋር በተያያዘ ከባድ ጥያቄዎች እንዲነሱ አደርጓል። እነዚህ ጥያቄዎች ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? በተባለው መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዳ መጽሐፍ ላይ ተብራርተዋል፤ ይህን ማወቃችን አምላክ ክፋት እንዲኖር ለጊዜው የፈቀደበትን ምክንያት ለመረዳት ያስችለናል። ይህን መጽሐፍ www.pr2711.com/am በተባለው ድረ ገጽ ላይ ማንበብ ትችላለህ።