የግርጌ ማስታወሻ a ሊ የቻይናውያን የርቀት መለኪያ ሲሆን መጠኑ በተለያዩ ዘመናት ሲለዋወጥ ቆይቷል። በዜንግ ሂ ዘመን አንድ ሊ ግማሽ ኪሎ ሜትር ገደማ ይሆናል።