የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንዶች የመሥራት ፍላጎት ቢኖራቸውም በአካል ጉዳት፣ በጤና ችግር ወይም በእርጅና ምክንያት መሥራት ሳይችሉ ይቀራሉ። አምላክ “መሥራት የማይፈልግ” ሰው አይወድም።—2 ተሰሎንቄ 3:10