የግርጌ ማስታወሻ
a በዘመናዊ አልጀብራ፣ በአንድ ስሌት ውስጥ ዋጋቸው ምን ያህል እንደሆነ ያልታወቁ ቁጥሮች እንደ x ወይም y ባሉ ፊደላት ይወከላሉ። ለምሳሌ x + 4 = 6 የሚለውን ስሌት እንመልከት። ከውጤቱ ላይ 4 ብንቀንስ የx ዋጋ 2 ይሆናል።