የግርጌ ማስታወሻ
a አምላክ የጥንቶቹ እስራኤላውያን ድንበራቸውን ከወራሪዎች ለመከላከል በጦርነት እንዲካፈሉ እንደፈቀደ አይካድም። (2 ዜና መዋዕል 20:15, 17) ይሁን እንጂ አምላክ ከእስራኤል ጋር የገባው ቃል ኪዳን እንዲሻር አድርጎ ድንበር የሌለውን የክርስቲያን ጉባኤ ካቋቋመ ወዲህ ሁኔታው ተለውጧል።