የግርጌ ማስታወሻ
a ክሪኤሽኒስት ተብለው የሚጠሩት የፍጥረት አማኞች ‘አምላክ ምድርን የፈጠረው የ24 ሰዓት ርዝማኔ ባላቸው ስድስት ቀናት ውስጥ ነው’ ቢሉም መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ሐሳብ አይደግፍም። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ሕይወት የተገኘው በፍጥረት ነው? የሚለውን ብሮሹር ከገጽ 24-27 ተመልከት። በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ይህን ብሮሹር ከwww.pr2711.com/am ላይ በነፃ ማውረድ ይቻላል።